እንኳን ወደ ቦሌ ክፍለ ከተማ
የመስሪያ ቦታዎች ል/አስ/ጽ/ቤት
የኦንላይን አገልግሎት
በደህና መጡ | Welcome
ዘመናዊ የመስሪያ ቦታዎችን
በማልማት አቅርቦቱን እናፋጥናለን ፤
አስተዳደራዊ አሰራሩን እናዘምናለን !
የቦሌ ክ/ከተማ መስሪያ ቦታዎች ል/አስ/ጽ/ቤት
የኢንተርፕራዞችን እና ኢንዱስትሪዎች
ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚነት እናረጋግጣለን
መልካም አስተዳደርን እናሰፍናለን!
የቦሌ ክ/ከተማ መስሪያ ቦታዎች ል/አስ/ጽ/ቤት
ማምረት ትርፍማ ያደርጋል ፤
የሚያመርቱ እጆች
የኢትዮጰያ ትልቅ ተስፋዎች ናቸው!
የቦሌ ክ/ከተማ መስሪያ ቦታዎች ል/አስ/ጽ/ቤት
የኢንተርፕራዞችን እና ኢንዱስትሪዎችን
ተጠቃሚነት እናረጋግጣለን፡፡
ደረጃውን የጠበቀ የመስሪያ ቦታ ገንብተን
በማስተላለፍ ፈጣን አገልግሎትን እንሰጣለን!!

የመስሪያ ቦታዎች

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የቦሌ ክፍለ ከተማ የመስሪያ ቦታዎች ልማትና አስተዳደር ጽ/ቤት የጥቃቅን ፣ አነስተኛ እና መካከለኛ ኢንተርፕራይዞች ልማት ዘርፍን መደገፍ ቁልፍና ወቅታዊ ተግባር መሆኑን በመገንዘቡ ለዘርፉ ከሚደረጉ ድጋፎች አንዱን የማምረቻ ፣ ማሣያ እና መሸጫ ማዕከላትን በመገንባት በዘርፉ ለተሰማሩ ኢንተርፕራይዞች በዝቅተኛ ኪራይ በማስተላለፍ ያለባቸውን ከፍተኛ የመሥሪያ ቦታ እና የካፒታል እጥረት በመቅረፍ ላያ ይገኛል፡፡

ህንፃዎች

በቦሌ ክ/ከተማ 5 የመስሪያ ህንፃዎች ይገኛሉ

ሼዶች

በክፍለ ከተማችን 223 የመስሪያ ሼዶች ይገኛሉ፡፡

ተለጣፊ ሱቆች

በክፍለ ከተማችን 524 ተለጣፊ ሱቆች ይገኛሉ፡፡

ባሶች

በክፍለ ከተማችን 18 የመሸጫ ባሶች ይገኛሉ፡፡

ወርክሾፖች

በክፍለ ከተማችን 0 ዎርክሾፖች ይገኛሉ

ኮንቲነሮች

በክፍለ ከተማችን 20 ኮንቲነሮች ይገኛሉ፡፡

የመንገድ ዳር ሱቆች

በቦሌ ክ/ከ 8 የመንገድ ዳር ሱቆች ይገኛሉ፡፡

የኮንዶሚኒየም ሱቆች

በቦሌ ክ/ከተማ 0 የኮንዶሚኒየም ሱቆች ይገኛሉ፡፡

ቁጥራዊ መረጃዎች

በቦሌ ክፍለ ከተማ የመስሪያ ቦታዎች ልማት እና አስተዳደር ጽ/ቤት የሚገኙ የመስሪያ ቦታዎች ብዛት ፣ ተጠቃሚ ኢንተርፕራይዞች/አንቀሳቃሾች እንዲሁም የመስሪያ ቦታው ስፋት በካሬ ድምር፡፡

በቦሌ ክ/ከተማ የሚገኙ የመስሪያ ቦታዎች ብዛት

በመስሪያ ቦታዎች ተጠቃሚ የሆኑ ኢንተርፕራይዞች

በመስሪያ ቦታዎች ተጠቃሚ የሆኑ አንቀሳቃሾች

አጠቃላይ የመስሪያ ቦታዎች ስፋት በካሬ

CONTACT US

If you have any question please do not hesitate to call or contact us. Our Address is around Megenagna, Bole Subcity Administration Building 4th Floor, Addis Ababa, Ethiopia.

Phone: +251118134145
Email: 2022

Get Direction
FIND US

© 2024 Bole Working p/dev/Administration Office. Designed by  Markos MG 0912689710.